የሰበካ መንፈሳዊ ጉቤኤው የአስመራጭ ኮሚቴ መልእክት

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
ለሐመረ ብርሃን ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ ቤ/ክ አባላት ነገ እሑድ ነሐሴ 2, 2013 Aug 8 / 2021 ልናደርግ የነበረውን ምርጫ በተለያዩ ምክንያቶች
ማድረግ ባለመቻላችን ትልቅ ይቅርታን እየጠየቅን፣ ምርጫ የምናደርግበትን ቀን ከእመቤታችን የፍልሰታ ጾም ከሱባኤ በኋላ ወደ ነሐሴ 23/ 2013 Aug 29 /2021 የተሸጋገረ በመሆኑ የነቃ ተሳትፎ ታደርጉ ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን

ምርጫ ኮሚቴ

Phone – 301 – 910-2005
 ወ/ሮ ሀና አስፋው
 የምርጫ ኮሚቴ ሕዝብ ግኑኝነት፣
እግዚአብሔር አንድነታችንን ይባርክ!
ወስብሐት ለእግዚአብሔር!

ነሐሴ 1 ቀን 2013ዓም/Aug 6, 2021