
ቅበላ የኅሊና ዝግጅት ወይስ?
ይህንን ጽሑፍ በ2007ዓ.ም በwww.eotcmk.org ለንባብ ያበቃሁት ሲሆን ዛሬም ሰሞነኛ ሆኖ መጥቷልና መልካም ንባብ።
ይህንን ጽሑፍ በ2007ዓ.ም በwww.eotcmk.org ለንባብ ያበቃሁት ሲሆን ዛሬም ሰሞነኛ ሆኖ መጥቷልና መልካም ንባብ።
ሱባዔ ጥቅሙ (ከክፍል አንድ የቀጠለ)፫. የተሰወረ ምሥጢር እንዲገለጥልን በዘመነ ብሉይ እግዚአብሔር ለአንዳንድ ነገሥታት ራእይ በማሳየት ምሥጢርን ይሰውርባቸው ነበር፡፡ ለምሳሌ የግብጹን ፈርዖን፣ የባቢሎኑን ናቡከደነፆርና ብልጣሶርን መጥቀስ
ይህ ሱባዔና ስርዓቱ በሚል የቀረበው ጽሑፍ በ2007 እና 2009ዓ.ም www.eotcmk.org ለፍልሰታ ሱባዔ የተጻፈና የተነበበ ሲሆን ለዐብይ ጾም ሱባዔም እንድናነበውና እንድንጠቀምበት ቀርቧል። አሁን ያለንበት ወቅት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
መጋቢት 10 ቀን የመስቀል በዓል የሚከበርበት ዋና ምክንያት አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአባቱ ፈቃድ፣ በመንፈስ ቅዱስ ፈቃድና በእመቤታችን ፈቃድና (እሺ ባይነት )ሰው ሆኖ ተወልዶ ፤ የሞተውንና
The Feast of the Holy Cross (Meskel) IN THE NAME OF THE FATHER, THE SON, AND